Skip to main content

BOSLA Frequently asked questions (FAQ)

ዌብሳይቱ ላይ የቀረበው የኢንፎርሜሽን ኣገልግሎት እንዴት ነው?

      ሀ.   የመኖሪያ ኣገዝ

የመኖሪያ ኣገዝ ኣላማው ዜጋ ያልሆኑትን ወይ ስደተኛን ለማገዝ በየሕብረተሰባቸውና በራሰ ታማኝነትን እንዲያጠሩ ፡ ኣገልግሎቱ ሚያካትተው ስራ ማስቀጠር ወይ ቅጥረኝነትና ፡ ትምህርት ፡ ገንዘብ ፡ ጤና ፡  እና ቁሳቁስ ኣገዝ ፡ ቤትና መጠለያ ድጋፍ, ቤተሰብን ፈልጎ ማገናኘት, በተጨማሪም ሰነ-ልቦናዊና ሰነ-ኣምሮኣዊ ኣገዝ።  

ለ.   ልዩ ችሎታ ያለው ኣገልግሎት፡

ልዩ ችሎታ ያለው ኣገልግሎት ያቀፈው የሚያስተናግዱ ድርጅቶችን  ለሰዎች በተለየ ሁኔታ ላይ ያሉ ለምሳሌ ልጆች በጠቅላላ ወይ በተለይ ቤተሰብ ለሌላቸው ልጆች እና ሰው ልዩ እንክብካቤ ለሚያስፈልገው, ከጾታዊ ጥቃት ወይ ጉዳት የኣመለጡ ወይ የዳኑ እና ሰው ያለፈላጎቱ በሃይል ለኢለጋል መንገድ የተጋለጠ, በተጨማሪም ድርጅቶች ለተወሰኑ (ለተለዩ) ዜጋዎች ኣገልግሎት ያቀርባሉ።         

ሐ. ሓጋዊና ግዜኣዊ መፍትሄ፡

ሓጋዊና ግዜኣዊ መፍትሄዎች የሚያካትተው ድርጅቶችን ኣገዝ የሚያቀርቡ ለሰዎች ወይ ኣቅም ለሌላቸው ወይ ኣለማው ህጋዊ ወኪል ወይ ኣማካሪ እንዲያገኙ። ድርጅቱ ኣገዝ የሚያቀርበው ለስደተኞች እና  ሌላው ክፍሉ ዜጋ ካልሆኑ  ግዜኣዊው መፍትሄዎች ለማግኘት (ኣገር ውስጥ መወሃሃድ፥ ዳግመ-ሌላ ኣገር መሄድ/ ዳግመ- ቦታ መቀየር፥ ዳግመ - ወደሃገርህ መመለስ/ መመለስ)። ኢንፎርሜሽን ስለ ህጋዊ ምዝገባ ቢዝነስ ጀማሪዎች, እና ህጋዊ ኣገባብ ኣከይስየድ ለማግኘት የስራ ፍቃድ በሚቻልበት ግዜ፣ እሱም ኣለ።

ማን ነው ቦታውን የቀየረ ወይ ስደተኛ ?

የሆነው ሰው የቀየረ ወይ የሚቀይር ዓለም ኣቀፋዊን ዶብን (ቦርደር) ኣልፎ ወይ ከሱ /ከሱዋ የመኖሪያ ወይ የለመደውን ወይ የተወለደበትን ቦታ የወጣ, ቢሆንም ባይሆነም (1) የዛ ሰው ሕጋዊ ይሁን ሕጋዊ ኣይሁን, (2) እንቅስቃሴው በፍላጎት ወይ ያለፍላጎትም ቢሆን, (3) የሆነው ዓይነት ምክንያት ይሁን እንዲቀሳቀስ ያደረገው, ወይ (4) የፈለገውን ያህል ጊዜም ቆይቶ ቢሆን።

የቦታውን የቀየረ ወይ ስደተኛ ስራተኛ፡ ኣንድ ሰው ሊታጭ ከሆነ, የታጨ ወይ ታጭቶ ከነበረ እንደተካሰ እንቅስቃሴው በከተማ ወይ በሃገር እሱ/እስዎ ዜግነት በሌለው ወይ በሌለባት ከተማ ወይ ኣገር ውስጥ (ዓንቀጽ 2(1), ዓለም ኣቀፋዊ ስምምነት በደሕንነት ወይ ጥበቃ የሁሉም ስደተኛ ወይ ቦታውን የቀየረ ሰራተኞች እና የቤተሰቦቻቸው ኣባሎች, ኣይ ሲ ኤም ደብሊው, 1990).

ዓንቀጽ 2 የ ኣይ ሲ ኤም ደብሊው የተለያዩ ክፍሎችን የሆኑ ስደተኞችን ወይ ቦታውን የቀየረ ይጠቅሳል።

ስደተኛ ወይ ቦታውን የቀየረ ሰራተኞች እና የቤተሰቦቻቸው ኣባል፡

    • የሚታሰቡት ወይ የሚቆጠሩት እንደ ዳክሜንትድ (የተመዘገቡ) ወይ ኖርማል ሁኔታ ውስጥ ያሉ እንዲገቡ ፍቃድ ካላቸው ወይ ከተፈቀደላቸው, ለመቆየትና ለመታጨት እንደክፍያዎች እንቅስቃሴ በሚሰሩበት ኣገር ላይ ከኣገሩ ሕጉ ጋር በመስማማት እና ከዓለም ኣቀፋዊ ስምምነቶች ከከተማው ወይ ከኣገሩ ወገን (ፓርቲ)
    • የሚታሰቡት ዶክሜንትድ ካልሆኑ ወይ ካልተመዘገቡ ወይ ሕጋዊ ያልሆነ ሁኔታ ውስጥ ያሉ በጹሑፍ ሰፍሮ ከከቀረበው ወይ ከጹሁፉ ውጭ ሆኖ ሁኔታዎችን  የማያከብሩ (ኤ)

                (ዓንቀጽ. 5, ኣይ ሲ ኤም ደብሊው, 1990)

ልጆች፡ ማለት ሁሉ የሰው ፍጥረት ከኣስራስምንት 18 ዕድሜ በታች የሆኑ ልጆች፡ ካልሆነ ከሕጉ በታች የሚገልጠው ወይ የሚገልጣቸው ለልጅ, በብዛት የሚገኘው ወይ የሚገኙት ኣስቀድሞ። (ዓንቀጽ 1, እንደ ልጁ ስምምነት ወይ እንደ ልጁ ውል መሰሎቹ, ሲኣርሲ, 1989)

  • ብቻቸውን ወይ ቤተሰብ የሌላቸው ልጆች (ብቻቸውን ወይ ቤተሰብ የሌላቸው ትናንሾችም ተብለው ይጠራሉ)  ልጆች እንደሚገልጠው ወይ እንደሚዘረዝረው ዓንቀጽ 1 ላይ እንዳለው ስምምነት ሁለቱም ቤተሰባቸው ማለት ከእናትና ኣባታቸው ወይ ከዘመዶቻቸው የተለዩ እና ከትልቅ ሰው እንክብካቤ ያላገኘ ወይ የማያገኘ , በሕጉ ወይ በልምድ, ለመንከባከብ ሃላፊነት ያለው።
  • የተለዩ ልጆችም ልጆች ናቸው,  እንደተዘረዘረው ዓንቀጽ 1 ላይ ስምምነቱ ከሁለቱም ቤተሰቦች ወይ (እናት እና ኣባት) የተለዩ, ወይ ከበፊት ወይ በፊት ከነበሩት ሕጋዎ ወይ ልምዳዊ(ልጆቹ ከለመዱኣቸው) በኣንደኛነት ደንበኛ እንክብካቤ ሰጪ, ግን የግድ በኣስፈላጊነት ከሌላ ዘር ይሁን ማለት ኢይደለም። ይህ ሊሆን ይችላል, ስለዚ,  ይጨምራል ልጆች የሌላ ቤተሰብን (እናትን እና ኣባትን) ተንከባካቢም ቢሆን ያካትታል።

(ታማኝነት የልጅ ወይ የሕጻኑ መሰል, ኣጠቃላይ ኣስተያየቱ ወይ ኣቶኩሮው ቁ. 6፡ እንክብካቤ የነዛ ብቻቸውን ወይ ትልቅ ሰው የሚንከባከባቸው የሌላቸውን እና የተለዩ ልጆች ከትውልድ ኣገራቸው ውጪ ያሉ, 2005)  

 

ቤተሰብን ማገናኘት / ቤተሰብን ማሰባሰብ ወይ ዳግመ ስብስብ ፡ ኣሰራሩ የቤተሰቡ ኣባል ወይ ከቤተሰቡ ኣባልነት ተለይቶ በተለየ ምክንያትም ሊሆን ይችላል በሃይል ይሁን በፍላጎት ይሁን ቦታውን ከቀየረ ዳግመ ስብስብ ከትውልድ ኣገሩ ውጪ ወይ ከዜጋ ኣገሩ ውጭ።

ያልተስተካከለ ቦታውን የቀየረ ብዙ በሰፊው ማለት ኣንድ ሰው, ኣገባጉ ያለፍቃድ ወይ ያለፍቃድ የገባ, የሚያልፈው ያለው ሁኔታ ኣገባቡ, ወይ የስዋ ወይ የሱ ቪዛ ቀን ያለፈበት, እጥረት ሕጋዊነት ኣኩዋሃን በሚያልፉበት ኣገር ወይ ሊደርሱበት የፈለጉት ኣገር ውስጥ። ትርጉሙ (ዝርዝሩ) የሚገልጸው ወይ የሚሸፍነው መሓል ላይ እነዛ ኣንድ ግለ ሰብ በማለፊያቸው (በሚያልፉበት ኣገር) ወይ መድረስ ከፈለጉበት ኣገር ገቡተው ከተፈቀዳቸው ጊዜ በላይ የቆዩ ወይ ተከትሎ ፈቃድ የሌለው ሰራተኝነት (ያለፍቃድ ወይ የልተፈቀደለት ተብሎም ይጠራል ያልተመዘገበ ወይ ማስረጃ ወረቀት የሌለው ቦታውን የቀየረ (ስደተኛ) ወይ ቦታውን የቀየረ ያልተስተካከለ ሁኔታ ላይ ያለ)።  

ሕጋዊ ያልሆነ “ኢሌጋል,” የሚለውን ቃል ስንጠቀም እንደ ቅጽል ወይ እንደ ስም, ኣስቸጋሪ ነው ምክንያቱም የያዘው ወይ የሚሸከም  የገበነኛነትን ሓሳብ ነው እና የቦታውን የቀየረ ሰብኣዊነትን ይክዳል። ኣንድ ሰው ኢሌጋል ሊሆን ኣይችልም። ይህ እንደ ዓለም ኣቀፋዊ ወይ የ ዓለም ሕቡራት መስማማት ነው እና ሰብኣዊ በሰሎች ሕግ። “ በተገለጠው ሓቅ መጠን ያልተስተካከሉ ቦታቸውን የቀየሩ ገበነኞች ኣይደሉም እና ያልተስተካከሉ ቦታቸውን የቀየሩ ገበነኞች ኣይደሉም እውነታውም, የቃሉ መግለጫ “ኢሌጋል ሕጋዊ ያልሆኑ ቦታቸውን የቀየሩ’ መተው ኣለበት በሁሉም ቃል ኣወጣት ላይ። የዩኤን ኣጠቃላይ ሰብሳቢ ውሳኝ ቁ. 3449 በ 9 ታሕሳስ 1975, “እንደለካው የሰብኣዊ መሰል እና ክብረት ወይ ክብሩን የገዛ ቦታውን የቀየረ ሰራተኞች” የሚመከረው ጫፍ ይዘው የሚያወሩ ወይ ሳያውቁ የሚያወሩ ቃላቱን ከመጠቀም ማስወገድ “ኢሌጋል ሕጋዊ ያልሆነ” የምትለው ቃል ቦታውን የለቀቀን ባልተስተካከለ ሁኔታ ላይ ያለን ይገልጻል። ፍራንሰስ ካርፖዉ እንዳቀረበው ልዩ ችሎታ ያለው ጸብጻብ እንዳቀረበው በሰብኣዊ መሰላቸው ቦታቸውን የቀየሩ የጻፈው “የተሳሳተን ቃላቶችን መጠቀም እያንዳዱ ላይ ኣሉታዊነትን ነው ያሳየው። “ኢሌጋል” የሚያመጣው ነጋቲቭን ወይ ኣሉታዊን ንግግር ነው ቦታቸውን በቀየሩ ላይ የሚያመጣው, በተጨማሪም ማበርታት በኔጋቲቭ ወይ ኣሉታዊነት የተለመደው  ስለ ቦታውን የቀየረ, እምብዛም እንደሱ ዓይነት ቃላት ወይ ቋንቋ ሕጋዊነቱ ተቀባይነት ያለው ንግግሩ የቦታውን የቀየረ ገበነኛነቱን ተጠምዝዞኣል, የሚያበረክተው የሰው ተነጽሎነት, ኣደገኝነት, ተገላይነት, ጤና የሌለው እንክብካቤ በነዛ ቦታውን በቀየረ ላይ ቀን ከቀን።  

ስደተኛ ማነው ?

ስደተኛ ማለት ኣንድ ሰው የስደተኛነትን መመዘኛ ወይ መሰረታዊ ህጎችን የሚያሙኣላ በሚመለከተው የስደተኛ ትርጉም ውስጥ ልክ እንደቀረበው ለዓለም ኣቀፋዊ ወይ ሃገር ውስጥ የስደተኛ መሳሪያ, በዩን ኤች ሲ ኣር ስርዓት ስር ወይ ኣገባብ ስር, እና/ወይ በሃገሩ ህግ (ከተማው ኣካየድ) (ዋና ወይ በመሰረት ሕጉ ቃለመዝገቡ ሚገናኘው, ሰኔ 2006).

እንደተስማማው በ 1951 ለተስማማው የስደተኞች ደረጃ ጉዳይ ወይ ሁኔታ ጋር በተያያዘ, ኣንድ ስደተኛ ሰው ማለት “ከመበደልና ከመቀጥቀት ከመሰቃየት  የተነሳ  በፍርሓትና በስጋት  (1) በዘር ወይ በብሔር (2) በሓይማኖት ወይ በእምነቱ (3) በዜግነት ወይ በዜግነቱ, (4) ኣባልነት የኣንድ ሕብረተሰብኣዊ ጉሩፕ ወይ (5) ፖለቲካዊ ኣስተያየቱ, ከዜጋ ወይ ትውልድ ኣገሩ ውጭ ያለ, እና በዚ ሰበብ ፍርሓት ያለው ወይ ፍርሓት ያደረገበት, ፍቃደኛ ያልሆነ የራሱን ወይ የራስዋን ኣላማ የዛን ሃገር ጥበቃ ነው።

የ ኤዩ 1969 ስምምነት ወይ የተዋዋለው መሪው ወይ ኣስተዳደር ትክክልኛ የስደተኞች ችግር በ ኣፍሪካ እየጨመረ የሚገልጸው ወይ የሚዘረዝረው፡ ዓንቀጽ 1 የሚያካትተው በ1951 የነበረውን ስምምነት የሚገልጠውን ወይ የሚዘረዝረውን, እንዲሁም ዓንቀጽ 2 እንደሚከተለው ይዘረዝራል ወይ ይገልጣል ‘ቃሉ ‘ስደተኛ’ የሚለው ቃል ለሁሉም ሰው ሊሆን ወይ ሊገልጽ ማን, ውጫዊ  ብቸኝነት ያለው ወይ የተነጠለ,  ስራ ወይ ሞያ ወይ ችሎታ, የውጭ ግዛት ወይ ስልጣን, ወይ ኣጋጣሚዎች ሲሪየስ  ረብሻ (መረበሽ) መንግስታዊ ወይ ግልጽ ትእዛዝ በከፊልም ይሁን በመላው የትውልድ ሃገርህ ውስጥ ወይ በመላው ከተቀመጥቅበት ሃገር ውስጥ, ከሚኖርበት ኣገር ወይ ቦታ ወይ ከተወለደብት ሃገር እንዲወጣ የተገደደ ጥገተኛነትን ለማግኘት ሲል በሌላ ሃገር ወይ ወደሌላ ሃገር ከሃገሩ ወጭ ወይ ከትውልድ ሃገሩ ውጭ።”

እነማን እነማን ናቸው ውስጣዊ ወይ በውስጥ ውስጥ ቦታቸውን የለቀቁ ሰዎች (ኣይ ዲ ፒ ስ)?

በውስጥ ቦታቸውን የቀየሩ ወይ ቦታቸውን የለቀቁ ሰዎች (ኣይ ዲ ፒ ስ) ኣንድ ሰው ሊሆን ይችላል በጉሩብ(በጥንድ) የሆኑ ሰዋች ከተቀመጡበት ቦታ ወይ ከሚኖሩበት ቦታ ወይ ከተወለዱበት ቦታ በኣጠቃላይ ከለመዱበት ቦታ ለመውጣት የተገደዱ ወይ ለመልቀቅ ግዴታ የሆነባቸው, በተለይ በተለይ በትክክለኛ ወይ በምክንያት ወይ በጥእዛዝ  ለማዝወገድ  ከታጠቁ (መሳሪያ እጥቅ ያለው ሰው) ጋር ግጭትን ለማስወገድ, በቃ በኣጠቃላይ ሁኔታቸው ኣመጽ (ጉዳት) ላይ ያሉ, የሰብኣዊን መሰል ወይ ተፈትሮኣዊ ወይ ሰው ሰራሽ -ጥፋት, እና ዓለም ኣቀፋዊ ድንበርን ወይ ዶብን የሃገሩ ወይ የከተማውን ያላለፈ( የህቡራት ኣፍሪካ ሃገሮስ ስምምነት ለደሕንነት ወይ ጥበቃ እና ለማገዝ የነዛ ወስጣዊ ቦታቸውን የለቀቁ ወይ የተፈናቀሉ ሰዋች በኣፍሪካ, 23 ጥቅምት 2009፡ መመሪያ መሰረታኣዊ ሕግ በ ዓለም ኣቀፋ ቦታቸውን የቀየሩ ወይ የተፈናቀሉ, ዩኤን ዶክሜንት ኢ/ሲኤን. 4/1998/53/ኣድድ.2.)።

ኣንድ ኣንድ ድርጅቶች በዌብሳይቱ ላይ የተጻፉ ወይ የተዘረዘሩ ኣገልግሎት ያቀርባሉ በትክክል ከግብረ ስጋ ጥቃት እና ጾታዊ ጥቃት የዳኑ - ኣመጽ እና ጥቃት የደረሰባቸው ሰውን ማሻገር ፡

ስጋዊ ግንኙነት (ወሲብ) እና ጾታዊ ምንድን ነው - ኣመጽን በተመሰረት (ኤስ ጂ ቢ ቪ)?

ስጋዊ ግንኙነት እና ጾታዊ - የተመሰረተ ኣመጽ (ኤስ ጂ ቢ ቪ) ለሆነው ዓይነት ድርጊት ያጋጠመ ከዛ ሰው ፍቃድ ውጭ, የዛ ድርጂት ውጤት, በተመሳሰለ የኣካላዊ ወይ ሰውነት ላይ, ግብረ ስጋ ወይ ኣእምሮ ላይ ጉዳት ወይ ስቃይ ያለው ሰው, በዛም መሰረት “የነሱ ወሱብ, ጾታ ማንነታቸው, ሓቅ (የሚታይ) ወይ የሚታይ ወሲባዊ ትምህርት (ኦረንቴሽን) ወይ ታማኝነት የሌለው ወይ ሊታመን የማይችል የተለመደ ዓይነት ጾታቸው ከባቢ እና ወሲባቸው ከባቢ” 1 እንዲሁም “ ጾታው ዓይነት እና እኩል ሃይል ግንኙነት ላይ።  ማስፈራራትንም ይጨምራል በሃይል እና በፉከራ እና ኣልፎ ኣልፎ የነጻነት እድል እጥረት በግልጽ የታይ ይሁን ወይም በግል ሂወት እና የመክዳትን መልክ ሊይዝ ይችላል ገቢው ወይ ኣገልግሎት የማግኘት እድሉ። መንስኤው ሴቶችን ይጎዳል, ሴት ልጆችን, ወንድ እና ወንድ ልጆችን እና በቀላሉ ኣብዛኛውን የሰብኣዊነትን መሰሎት ይጎዳል”። 2

Report of the Special Rapporteur on torture and other cruel, inhuman or degrading treatment or punishment, Human Rights Council, A/HRC/31/57, http://ap.ohchr.org/documents/dpage_e.aspx?si=A/HRC/31/57

[1] UNHCR Emergency Handbook, https://emergency.unhcr.org/entry/60283/sexual-and-gender-based-violence-sgbv-prevention-and-response

ዘገባ የልዩ ችሎያ ያለው ሪፒርተር በስቃይ እና በሌላ ጭካኔ, ሰው ላይ ወይ ክብር የሌለው እንክብካቤ ወይ ቅጣት, የሰው መሰሉ, ኤ/ኤችርሲ/31/57,

ኤችቲቲፒ፡//ኤፒ.ኦኤችሲኤችር.ኦርግ/ዶክሜንት/ዲፔኤጅ_ኢ.ኤኤስፒኤክስ?ሲኣይ=ኤ/ኤችርሲ/31/57

1ዩኤንኤችሲር ፈጣን ረድኤት መመሪያ መጽሓፍ, ኤችቲቲፒ፡// ፈጣን ረድኤት. ዩኤንኤችሲር. ኦርግ/ኢንተር/60283/ኤክሽዋል ወሲባዊ-እና-ጀንደር ጾታ- የተመለከተ ጭካኔ-ኤስጂቢቪ-መከላከል-እና-ግብረመልስ

 

ኤጂቢቪ በማንኛውም ሰው ሊፈጸም ይችላል, እያንዳንዱ በኮሚኒቲ ተቀባይ ኣባል ቢሆን, ከስደተኛ ወይ (ኣይዲፒ) ኮሚኒቲዋች,  እና ባጎ ኣድራጊ ኣክተሮች (ኣስመሳዮች)። ስልጣን ቦታ ላይ ያሉ ሰዎች (ፖሊስ, የጸጥታ ሰራተኞች, ኮሚኒቲ መሪዎች, ኣስተማሪዎች, ስራ ኣሰሪዎች, የቤት ዋናዎች, በጎ ኣድራጊዎች ጋር የሚሰሩ) ያላቸውን ሃይል ወይ ስልጣን ተጠቅሞው (ኤስጂቢቪ) ባለጉዳዩን ለወሲብ (መድፈር) የሚያስገድዱ። የተለወጠ  ሕብረተሰብ እና ጾታ የሚጠበቅበት ሓላፊነት, እንዲሁም ጭንቀቱ የመፈናቀሉ (ቦታ መቀየሩ), ሊፈጥር ቴንሽኑን ሊያባብስ የችላል ቤት ውስጥ, ኣንድ ኣንድ ግዜም ውስጣዊ ሃይል። ኣንድ ኣንድ ጎጂ ልምድ ወይ ጊጂ ባህላዊ ጠባይ እሱም ለመደፈር ያጋልታል (ኤስጂቢቪ)፡ በትንሽነት ማግባት, ሴትን መግረዝ/መቁረጥ (ኤፍጂኤም/ሲ), ክብር ገዳይና ጎጂ, በሃይል (በግድ) ጭንገፋ። በጦርነት   ሁኔታ ላይ የሚገኝ ግጭት, ወሲባዊ ጉዳት እንደ ጦርነት መሳሪያ ሊጠቀሙ ይችላሉ።” 3

ሰውን ማሸጋገር (መሽጥ) ምንድን ነው ?

ስራው (ሰሪዎቹ), መጓጓዢያው, መቀየር, ሰውን ማስቀመጡ ወይ መቀበሉ, በማስፈራራት ወይ በግድ መልኩ, ሃይል በመጠቀም ወይ ሌላ መሳሪያዎችን በጭቃኔ በመተቀም, በመስረቅ,  በውሸት , በማታለል , ስልጣንህን ለመጥፎ በመጠቀም ወይ ክፍተት ቦታን ወይ ድክመትን, ወይ የመስጠትም ወይ የመቀበልም ,ማስከፈልም ወይ መጠቀምም (ጥቅም) ለማግኘት ኣንዱ ኣንደናው  ሰው ላይ ኮንትሮል (ቁጥጥር) ። ለመቆጣጠር ሲባል”። ዓንቀጽ 3.(ኤ). ዩኤን የሚያጠናው ወይ ሕጎቹ እንደዚ ዓይነቱን ለማስወገድ ሊኣያጠፋና ሊቀጣ ሰአውን የሚያሻግሩወይ የሚሸጡን በተለይ በተለይ ሴትን እና ልጆችን በተመለከተ, ለማሳደግ የዩን ስምምነት ከዓለም ኣቀፍ ገበን የሆኑ ድርጅቶች ጋር 2000) ኣመጽን “ሊያካትት ይችላል” በትንሹም ቢሆን የሴተና ኣዳሪነት (ስትሬት) እና በሌላ ዓልይነት መልኩ የወሲብ ኣመጽ ቢሆን ያካትታል, የግድ ጉልበት ስራ ወይ ኣገልግሎት, እስራት (ስሌቨሪ) ወይ ከእስራት ጋር የተያያዙ ድርጊቶች, ጭቆና ወይ የሰውነትህን ህዋሳት (ኦርጋን) ማስወገድ።” 4 ሰውን የመሸጥ ወይ የማሸጋገሩ ገበን በቦርደሩ ላይ ሊካሄድ ይችላል በየኣገሩ ደሞ የተላያየ ዓይነት ጠባይ ሊኖረው ይችላል።

ዓለምኣቀፋዊ ዜጋላልሆነ ወይ ስደተኛ ቦታውን የሚቀያይር  እንቅስቃሴው የሰው ወይ የሰዎች ጉሩፕ መሻገር በመላው ዓለም ቦርደር። የህዝብ እንቅስቃሴ ነው, የሆነውን ዓይነት የሰዎችን እንቅስቃሴ ያካትታል, የሆነውን ያክል ርዝመት ይሁን, ዝግጅት እና መንስኤ፡ የሚጨምረው ዜጋ ያልሆነ ቦታውን የሚቀያይር ወይ ስደተኛ, ሌሎች በውጭ ቦታቸውን ዳግመኛ ከቀየሩ ሰዎች, ዜጋ ያልሆኑ ወይ ቦታውን የሚቀያይር ስደተኛ ሰራተኞች, እና ሰዎች ለተለያየ ኣላማ የሚቀይሩ, ለትምህርት እና ቤተሰብ ለመሰባሰብ ( ይመልከቱ መዝገበ ቃላት ዜጋ ባልሆኑት ወይ ቦታ የሚቀያይሩ ወይ ስደተኛ, ኣይ ኦ ኤም 2011). የኣይ ኦ ኤም ኣቁዋሙ, በዝርዝር, የሚያስተውለው “ዓለማቀፍ ዜጋያልሆኑ ስደተኛንም ያካትታል, ከቦታው የተላቀቀ እና ሌሎት ግለሰዎች ትውልድ ሀራቸውን ጠቅልለው የወጡ” እና ደውል ወይ ትሪ ለ “ የሚመቻች በኢሚግሬሽን  ኣንድን ሰው ሀግሩን መቀየር ለሚገባው ሰው ወደሚያፈራበት ወይ ወደ ሚያዋጣው ራሱን የሚችልበት በስራ መንገድ እና ከቤተሰባቸው ጋር የሚኖሩበትን በክብርና በማእረግ’’ (ኣይ ኦ ኤም (1989፡9) ኣቆሙ የዓለማቀፋዊ ድርጅት ለቦታ የሚቀያይር ዜጋያልሆኑ ወይ ስደተኛ).    

የተቀላቀለ ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የሚቀይር፡ እሱም ቢሆን እንደ ማንኛውም ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የሚቀይር ይተላለፋል። ተመሳሳይ ናቸው። ያልተረጋጋ ወይ ያልተስተካከለ ስደተኛ (ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታወን የቀየረ) እሱም ቢሆን ልክ እንደ ሁሉም ሰደተኛ ወይ ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ ይከላለሉለታል ወይ ይጣበቁለታል ከመጠነኛወይ ኖርማሉ ሁኔታ ውጭ ወይ መድረስ ከፈለጉበት ወይ ከትራንዚት ኣገር። ድብቅ (ሚስጥረኛ) የሆነ ስደተኛ ወይ ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየር ትኩረትን የወስዳሉ፡ ቢሆነም በሰፊው የሚታወቀው ያለው ብዛት ያላቸው ቦታቸውን የቀየሩ በህጋዊ መንገድ  የገቡ ኣሉ (ለምሳሌ በመሰረቱ ቱሪስት ወይ የተማሪነት ቪዛ) እና ከሚገባቸው ወይ ቪዛቸው ከሚፈቅደው ቀን በላይ የተቀመጡ። የተቀላቀለ ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ ስንል ትኩረቱ እያንዳንዱን ሰው በማነጋገር ማለት ኣንድ በኣንድ በመደውል ጠርቶ ቃለመጠየቅ ኣድርጎ ደህንነት ወይ ኣገዝ እንደሚያስፈልጋቸው ለማወቅ። የተቀላቀለ ዜጋ ወይ ቦታውን የለቀቀ ስንል ሊያካትት የሚችለው የተወሳሰበ ክስተት ያጋጠማቸውንም ነው። ለማስረዳት ያህል ኣንድ ኣንድ ሰው ኣንድን ቦርደር በህጋዊ መንገድ ያልፋሉ ኣንደኛውን ደሞ ህጋዊ መንገድ ባልሆነ ኢሌጋል መንገድ ያልፋሉ, ይሄም ቢሆን ያንም ከሁሉም በላይ የሚታየው  ከሚገባቸው በላይ የቆዩና  የሚያተኩረው  እንቅስቃሴኣቸው በሚስጥር የሆኑት ላይ ነው። የተጠቀምነው ቃላት ብዘየገድስ , የሚያስፈልገው ነገር ዜጋን ያልሆነን ወይ ቦታውን የቀየረ ሰው ደንነት ከሌለው ነገር ጋር ለማላቀቅ። የዩን ልዩ ችሎታ ያለው ጸብጻብ ኣቅራቢ እንደታዘበውቅ ወይ እንዳጠናው ስለ ዜጋ ያልሆነን ወይ ቦታውን የቀየረን ሰብኣዊ መሰሎች, “. . . .ደላሎቹ ከዜጋ ያልሆነው ወይ ቦታውን ከቀየረ ሰው ጋር ቂም ሊመሰርቱ ይችላሉ ወይ እልህ ሊያያዙ, ማንኛውም ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ ከደላሎች ወይ ደህንነት ከሌላቸው ጋር ወይ ከሆነው ገበናቸው ጋር መተባበር ወይ ግንኙነቱን መቀጠል የለበትም”። መደበኛ ያልሆነ ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ መለየት ኣለበት (ፍራንሶኢስ ክርፑ (2013) ዘገባ የዛ ልዩ ችሎታ ያለው ዝርዝር እንደሰጠው ስለ ሰብኣዊ መሰሎች የዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ, ዩን ዶክ. ኤ/ኤችርሲ/23/46)።

 

የተገደዱ ዜጋ ያልሆኑ ወይ ቦታቸውን የቀየሩ ብኣጠቃላይ የሚያመለክተው የስደተኞችን እንቅስቃሴ እና በውስጥ ውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎች በግጭት ምክንያት ወይ ሰበብ እንዲሁም ሰዎች የተፈናቀሉ በተፈጥሮ ወይ ያከባቢው ኣየር ደንገተኛ ኣደጋ, ረሃብ, ወይ የእድገት ፕሮጀክት በውስጥም በደጅም( መዝገበ ቃላት ስለ ዜጋ ላልሆኑ ወይ ቦታቸውን የለቀቁ ኣይ ኦ ኤም, 2011)። እንዛ መፈናቅሎች በውጫዊ በተፈጥሮ ወይ በኣየር ድንገተኛ ኣደጋ, ረሃብ ወይ እድገት ፕሮጀክቶች እንዚ ሰደተኞት ኣይደሉም።

የዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ ዳግመ ምልሰት (መመለስ)፡ ኣለም ኣቀፋዊ ዜጋ ያልሆኑ ወይ ቦታውን የቀየሩ ሓሳቡ, የኣንድን ሰው እንቅስቃሴ ወደ ትውልድ ኣገሩ መመለስ ከትውልድ ኣገሩ ተንቀሳቅሶ ኣለም ኣቀፋዊን ቦርደር ጥሶ ከሚኖሩበት ወይ ከለመዱበት ኣገር ከወጣ በኃላ። ኣለም ኣቀፋዊ ዜጋ ያልሆኑ ወይ ቦታውን የቀየሩ ዳግመ መልስ ወይ መመለስን የሚሆነው ከተወለዱበት ወይ ከለመዱት ኣገር ለቀው ወይ ጥለው ከወጡ በኃላ ነው። ኣስተውሉ፡ ዩንዲኢኤስኤ ትርጉሙ ዜጋይ ያልሆኑን ወይ ቦታወን የቀየረ ወይ ስደተኛን የመመለስ “ኣንድን ሰው ወደ ዜጋ ኣገሩ ከዓለም ኣቀፋዊ ስደተኛ ወይ ዜጋ ካልሆነ ወይ ቦታውን ከለቀቀ በኃላ (ለኣጭር ግዜም ቢሆን ለረጅም ግዜ) በሌላ ኣገር ላይ ወይ ያለ ኣገራቸው ቢያንስ ቢያንስ ከኣንድ ዓመት በለይ ለመቀመጥ ዓላማ ያላቸው። (የሚመከረው  በኣስኪያዬጁ ወይ በኣከናዋኙ ዓለም ኣቀፋዊው የዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ, የተደገመው 1, 1998, ፒ 94)።

በዜጋ ያልሆነ ወይ በቦታውን በለቀቀ ከባቢ፡ ቀጣይ የሆነ የሰዎች እና የኣሀሮች እንቅስቃሴ, ግዜኣዊም ቢሆንም ወይ የረጅም ጊዜ እንቅስቃሴ ቢሆን ለሁሉም ኣካል ጠቃሚም ሊሆን ይችላል, በፍላጎት የሚፈጸም ወይ የሚካሄድ ከሆነ እና እንደ ግንኙነቱ የሰራተኛ ተፈላጊነቱ የዛ የምትሄድበት ኣገር ወይ ትውልድ ኣገር።

መወሃሃድ፡ በኣሁኑ ጊዜ የዚ ቃል ኣጠቃቀም እና መረዳት ይለያያል እንደየኣገሩ እና ሓሳብ “መወሃሃድ” ሊተረጎም ሚችለው እንደ ፕሮሰሱ ወይ ኣካየድ የዜጋ ያልሆኑትን ወይ ቦታ የቀየሩትን ተቀባይነት በህብረተሰቡ ውስጥ, በሁለቱም በውልቅህ ወይ በጉሩፕ። በኣጠቃላይ የሚያመለክተው ለሁለት ዓይነት ኣካየድ (ፕሮሰስ) የመለማመድ ዜጋ ያልሆኑን ወይ ቦታቸውን ከከቀየሩ እና ከተቀበላቸው ህብረተሰብ, ይሄ በዋናነት የሚፈለገው ቢሆንም ለተቀባይነቱ እንደሚያስተናግደው ኣገር ከኣገሩ ይለያያል። መወሃሃድ ማለት የግድ በኣስፈላጊነቱ ቆሚ ነዋሪነት የሄድክበት ኣገር ላይ ብቻ ማለት ኢይደለም። መወሃሃድ የሚያመለክተው የተቀበለህ ኣገር ላይ ያሉትን ዜጋ ያልሆኑ ወይ ቦታቸውን የቀየሩ ወይ ስደተኛን መሰላቸውንና ግዴታቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት, እድሉን ለተለያየ ዓይነት ኣገልግሎት እና የጉልበት ስራ ማርኬቱ ወይ ሸቀጥ, እና የክብረቱን መታወቂያው እና ውድነቱ በዋናነት ሰለ ተፈላጊነቱ የሚያተሳስረው ዜጋ ያልሆነ ወይ ቦታውን የቀየረ ወይ ስደተኛ እና በተቀባይ ኮሚዩኒቲ የተለመደ ኣላማ። የኣገር ውስጥ መወሃሃድ ከሶስት ኣንዱ ጊዜኣዊ መፍትሄዎች የስደተኞችን ህልውና ለማሳወቅ። ይህ በግድ ወይ በሃይል ለተፈናቀሉ እና ቤተሰባቸው ከነሱ ጋር ለሌሉ ልጆችን ግዳይ ወይ የተጋለጡንም ይመለከታል።   

መቀመጪያ (መኖሪያ)፡ ድርጊቱ ወይ ሃቁ(የተከናወነ) ለተወሰነ ጊዜ በተሰጠህ የመኖሪያ ቦታ፡ ኣንድ ሰው በትክክል የሚኖርበት የታወቀ መኖሪያ ቦታ ወይ መቀመጭያ ቦታ። መቀመጪያ እንደተለመደው ትርጉሙ በኣካል ተገኝቶ በተሰጠው ቦታ ተቀማጭ መሆን, እንዲሁም በዛ የመኖሪያ ቦታ የሚፈለገው በኣካል ተገኝቶ እና በሃሳብህ ያንቦታ እንደቤትህ ለማድረግ። ኣንድ ሰው ከኣንድ በላይ መቀመጫዋች ቦታ በየጊዜው ግን ኣንድ መኖሪያ ቦታ።

ዜግነት፡ ህጋዊ ስምምነት በወልቀሰውና በመንግስት። የዓለምኣቀፍ ቤት ፍርድ ዳኛ የሚዘረዝረው ዜግነትን በ ኖተቦሃም ጉዳይ ውይ ኬዝ, 1955, እንደ “ ህጋዊ ስምምነት እንዳለው መሰረት ህብረተሰባዊ ሃቅ የሚያገናኘው, በእርግጠኝነት የሆነ ግንኙነት የመገኘት ወይ የመኖር, የሚያስገድሰውና ኣስተያየቱ, ኣንድ ላይ የመገኘት ተመሳሳይ መሰልና ግዴታ. . . በየግሉ ወይ እያንዳዱ ስለሚነጋገሩበት ወይ የሚመካከሩበት በቀጥታ እንደ ህጉ ወይ መልስ የስልጣናቱ ሊሆን ይችላል , እንደ ሓቁም ብዙ የሚቀራረበው ወይ የሚገናኘው የሃገሩ ህዝብ ጋር በመነጋገር ዜጋውን ከሌሎች ሃገር ዜጋ ጋር”። እንደ ዓንቀጽ .1 መሰረት የሃጊዩ ስምምነት በኣስፈላጊ ጥያቄዎች ላይ ግጭት ኣለመረዳዳት በዜግነት ህጎች በተያያዘ, 1930 “የህ ለሁሉም ከተማዎች ወይ ኣገር የራሱን የዜጋዋቹን ሕጎች በሱ ሰር እንዲወስን ነው። ይህ ሕግ በሌሎች ከተማዋች ወይ ኣገሮች መታወቅ ኣለበት ቀጣይነት እስካለው ድረስ ከዓለም ኣቀፋዊ ስምምነት ዓለም ኣቀፋዊ ልምምድ, እና መሰረታዊ ሕግ የኣጠቃላይ ሕግ ማሳወቅ ወይ የታወቀ ከዜጋ ጋር በተመለከተ።” የዜጋነትን ነገር በታያያዘ የእያንዳንዱን መሰል በተመለከተና ግዴታዋቹን የሚያስገድድበት(የሚገደድበት) የየኣገሩ ወይ የየከተማው ሕዝቡ ብዛት። የሚገኘው በመሰረታዊ ሕግ የየግለሰቡ ሕጋዊ ስልጣኑ በኣንድ ከተማ ወይ በኣንድ ኣገር, ዜጋዊነት የያዘው የተወሰኑ ሁኔታዎች እንደ ሚመለከተው ከቦታ ቦታ የመጓዙ እንደ ኣገሩ ወይ ከተማው መሰል የራሱን ዜጋ ከዓመጽ እንደሚጠብቅ የያንዳዱን መሰል ታታሪነት በሌላ ዜጋ ወይ የውጭ ዜጋ ስልጣኖች (በተለይ በተለይ ዶፕሎምሲዎችን (ሜላ ያለው) ጥበቃን በተመለከተ) የመቀበል ግዴታው ዜጋዎቹን የመቀበል በራሱ ምድር ላይ, እና እገታን የመከልከል ወይ ማባረርን ለመከልከል።